ትምህርትቤትመገንባት፡አንድትልቅሀላፊነትን መወጣት ነው!

ትምህርት ቤት መገንባት ማለት አንድ ማህበረሰብ ወደፊት ያለውን ትውልድ ለመገንባት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ትልቅ እርምጃ ነው። ይህ እርምጃ የሚያስፈልገው ከባድ ዝግጅት: ብስል አስተሳሰብ እና ሀብት ቢሆንም፣ የሚያስገኘው ውጤት ግን ልክ እንደ ዘር የሚዘራበት መሬት ነው። ይህን የተረዳ  ዋቢ የሕፃናት መርጃ እና ማሠልጠኛ ተቋም ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ትውልድ የሚቀረፅበትን ትምህርት ቤት በ”ላይ ጋይንት ፊላ ወረዳ ዘመኑን የዋጀ እና ሙሉ ለትምህርት ግልጋሎት ከምያስፈልጉ ቁሶች ጭምር በማስገንባት የመማር ማስተማር ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጥር  ከድርጂቶች በአንጋፋነት በክልሉ ማስመስገብ ችሏል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top