ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለተማሪዎች ሲተጋ የነበረ፡ እየተጋ ያለው እና እየተጋ የሚኖር ዋቢ የሕፃናት መርጃና ማሠልጠኛ (ዋሕመማ) የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን ዋና ግቡ አድርጎ እየከወኔ ተተኪ ትውልድን ለማፍራት እና በቀጣይነት እየተሸጋገረ እንዲቀጥል ለማድረግ ፡ ሁሉም ወላጆችና ተማሪዎች ያለሰቀቀን ፡ ያፍርሃት ለትምህርት ያላቸውን አመለካከት እና አስተሳሰብ ሰባዊነት ለሀገር በሚል መሪ ቃል ተርካቢዎችን በማፍራት እያስተማረ አርያነቱን በግልጽ ከሚመለከታቸ አካላት ጋር በመተባበር ለአቅመ መማር የደረሱ ልጆች ከትምህርት ገበታ እንዳይቀሩ እና ወላጆችም ልጆቻቸውን እንዳያስቀሩ አንድም ትውልድን የማዳን ስራ ሲሰራ ለመማር ማስተማር ህደቶችን ምቹ ለማድረግ የምያገለግሉትን የትምህርት ቁሶችን ( ደብተር ፡ እስኪሪፕቶ ፡ እርሳስ ፡ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም (የደምብ ልብስ)) በማሟላት የበኩሉን አስተዋፆ ስያበረክት ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።


