“ከዋሕመማ ስራዎች”
ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለተማሪዎች ሲተጋ የነበረ፡ እየተጋ ያለው እና እየተጋ የሚኖር ዋቢ የሕፃናት መርጃና ማሠልጠኛ (ዋሕመማ) የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን ዋና ግቡ አድርጎ እየከወኔ ተተኪ ትውልድን ለማፍራት እና በቀጣይነት እየተሸጋገረ እንዲቀጥል ለማድረግ ፡ ሁሉም ወላጆችና ተማሪዎች ያለሰቀቀን ፡ ያፍርሃት ለትምህርት ያላቸውን አመለካከት እና አስተሳሰብ ሰባዊነት ለሀገር በሚል መሪ ቃል ተርካቢዎችን በማፍራት እያስተማረ አርያነቱን በግልጽ […]




