Articles

this post is only for latest Articles

“ከዋሕመማ ስራዎች”

ሁሌም ለትምህርት ጥራት እና ለተማሪዎች ሲተጋ የነበረ፡ እየተጋ ያለው እና እየተጋ የሚኖር ዋቢ የሕፃናት መርጃና ማሠልጠኛ (ዋሕመማ) የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን ዋና ግቡ አድርጎ እየከወኔ ተተኪ ትውልድን ለማፍራት እና በቀጣይነት  እየተሸጋገረ እንዲቀጥል ለማድረግ ፡ ሁሉም ወላጆችና ተማሪዎች ያለሰቀቀን ፡ ያፍርሃት ለትምህርት ያላቸውን አመለካከት እና አስተሳሰብ ሰባዊነት ለሀገር በሚል መሪ ቃል ተርካቢዎችን በማፍራት እያስተማረ አርያነቱን በግልጽ […]

“ከዋሕመማ ስራዎች” Read More »

ትምህርትቤትመገንባት፡አንድትልቅሀላፊነትን መወጣት ነው!

ትምህርት ቤት መገንባት ማለት አንድ ማህበረሰብ ወደፊት ያለውን ትውልድ ለመገንባት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ትልቅ እርምጃ ነው። ይህ እርምጃ የሚያስፈልገው ከባድ ዝግጅት: ብስል አስተሳሰብ እና ሀብት ቢሆንም፣ የሚያስገኘው ውጤት ግን ልክ እንደ ዘር የሚዘራበት መሬት ነው። ይህን የተረዳ  ዋቢ የሕፃናት መርጃ እና ማሠልጠኛ ተቋም ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ትውልድ የሚቀረፅበትን ትምህርት ቤት በ”ላይ ጋይንት ፊላ ወረዳ ዘመኑን

ትምህርትቤትመገንባት፡አንድትልቅሀላፊነትን መወጣት ነው! Read More »

Scroll to Top